20. የመጽሐፍ ቅዱሳዊው ባሕል እና የእስልምና ባሕል ምስስሎሸ
መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ ሃይማኖታዊ ልማዶች
1. ሰላም ላንተ (ለአንቺ) ይሁን ብሎ ሰላምታ መስጠት - ሉቃስ 10፡5
2. ከአምልኮ በፊት እጅና እግር መታጠብ - ዘፀአት 40፡31፣32
3. ጫማ ማውለቅ - ዘፀአት 3፡5
4. በፀሎት ወቅት መስገድ - መዝሙር 95፡6
5. የእንስሳት መሥዋዕት (ፋሲካ) - ዘዳግም 16፡1-6
6. ወደኢየሩሳሌም የሚደረግ መንፈሳዊ ጉዞ - የሐዋሪያት ሥራ 8፣26-28
7. በአምልኮ ወቅት የሴቶች ራስን መከናነብ 1ቆሮንቶስ 11፡5፣6
8. ግዝረት - ሉቃስ 2፡21
9. በበኩር ልደት ወቅት መሥዋዕት መቅረብ - ሉቃስ 2፡24
10. ረዥም ፆም - ዘፀአት 34፡28፤ 1ነገሥት 19፡8፤ ማቴዎስ 4፡2
11. የአሳማ ሥጋ ከመብላት መቆጠብ - ዘሌዋዊያን 11፡7
እስላማዊ ልምምዶች
1. ሰላምታ - አስ-ሰላሙ አለይኩም (ሰላም ላንተ(ች) ይሁን)
2. እጅና ፊትን መታጠብ (መንጻት) - ውዱ
3. በመስጂድ ጫማ ማውለቅ
4. በፀሎት ወቅት መስገድ - ሳጅዳ
5. የእንስሳት መሥዋዕት የማቅረብ ክብረ በአል - ኢድ-አል አድአ /ኢድ-አል ቁርባን/
6. መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ - ሃጅ
7. ሴቶች ራሳቸውን መከናነብ
8. ግዝረት - ኪሂጣን
9. በሕፃን ልጅ ልደት ወቅት መሥዋዕት ማቅረብ - አኪካ
10. በረሞዳን ወቅት ለ30 ቀናት መፆም - ሳኡም
11. ሙስሊሞች የአሳማ ሥጋን ከመብላት መቆጠብ
__________________________________________
...ተፈጸመ...
No comments:
Post a Comment